ከጥር 14-20
የሐዋርያት ሥራ 23-24
መዝሙር 148 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ዓመፅ አነሳሽና መቅሰፍት ተብሎ ተከሰሰ”፦ (10 ደቂቃ)
ሥራ 23:12, 16—ጳውሎስን ለመግደል የተጠነሰሰው ሴራ ከሸፈ (bt 191 አን. 5-6)
ሥራ 24:2, 5, 6—ጠርጡለስ የተባለ ጠበቃ ጳውሎስን በሮማዊው አገረ ገዢ ፊት ከሰሰው (bt 192 አን. 10)
ሥራ 24:10-21—ጳውሎስ የተሰነዘሩበት ክሶች ትክክል አለመሆናቸውን በአክብሮት ከገለጸ በኋላ በድፍረት ምሥራቹን ሰበከ (bt 193-194 አን. 13-14)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሥራ 23:6—ጳውሎስ ፈሪሳዊ እንደሆነ የተናገረው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ሥራ 24:24, 27—ድሩሲላ ማን ናት? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ሥራ 24:24)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሥራ 23:1-15 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 2)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ዓመታዊ የአገልግሎት ሪፖርት፦ (15 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ዓመታዊውን የአገልግሎት ሪፖርት በተመለከተ ከቅርንጫፍ ቢሮው የተላከውን ደብዳቤ ካነበብክ በኋላ ባለፈው ዓመት ውስጥ የሚያበረታታ ተሞክሮ ላገኙ አስቀድመህ የመረጥካቸው አስፋፊዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 43 አን. 1-7
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 68 እና ጸሎት