የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 የካቲት ገጽ 5
  • ከየካቲት 18-24

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 18-24
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 የካቲት ገጽ 5

ከየካቲት 18-24

ሮም 7-8

  • መዝሙር 27 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “‘በከፍተኛ ጉጉት እየተጠባበቅክ’ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሮም 8:19—‘የአምላክ ልጆች’ በቅርቡ ይገለጣሉ (w12 7/15 11 አን. 17)

    • ሮም 8:20—‘ፍጥረት በተስፋ እንዲገዛ ባደረገው በእሱ አማካኝነት ለከንቱነት ተገዝቷል’ (w12 3/15 23 አን. 11)

    • ሮም 8:21—ፍጥረት “ከመበስበስ ባርነት ነፃ [ይወጣል]” (w12 3/15 23 አን. 12)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሮም 8:6—‘በሥጋዊ ነገሮች ላይ በማተኮር’ እና ‘በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ በማተኮር’ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? (w17.06 3)

    • ሮም 8:26, 27—“ስሜታችንን በቃላት መግለጽ ተስኖን ስንቃትት” ይሖዋ ምን ያደርጋል? (w09 11/15 7 አን. 20)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 7:13-25 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 139

  • “ጸንታችሁ በጉጉት ተጠባበቁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ‘በጽናት ሩጡ’—ሽልማቱን እንደምታገኙ እርግጠኞች ሁኑ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 46

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 102 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ