ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 7-8 ‘በከፍተኛ ጉጉት እየተጠባበቅክ’ ነው? 8:19-21 “ፍጥረት”፦ በምድር ላይ ለዘላለም የመኖር ተስፋ ያላቸው የሰው ልጆች “የአምላክን ልጆች መገለጥ”፦ ቅቡዓን ክርስቲያኖች ከክርስቶስ ጋር ሆነው የሰይጣንን ክፉ ሥርዓት የሚያጠፉበት ጊዜ “ተስፋ”፦ ኢየሱስ መሞቱና ትንሣኤ ማግኘቱ ለሰው ልጆች መዳን እንደሚያስገኝ ይሖዋ የገባው ቃል “ከመበስበስ ባርነት ነፃ ወጥቶ”፦ ኃጢአትና ሞት ካስከተሉት መከራ መገላገል