ከመጋቢት 11-17
ሮም 15-16
መዝሙር 33 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጽናትንና መጽናኛን እንዲሰጣችሁ ወደ ይሖዋ ዞር በሉ”፦ (10 ደቂቃ)
ሮም 15:4—መጽናኛ ለማግኘት የአምላክን ቃል አንብቡ (w17.07 14 አን. 11)
ሮም 15:5—ይሖዋ “ጽናትንና መጽናኛን” እንዲሰጣችሁ ለምኑት (w16.04 14 አን. 5)
ሮም 15:13—ይሖዋ ተስፋ ሰጥቶናል (w14 6/15 14 አን. 11)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሮም 15:27—ከአሕዛብ ወገን የሆኑ ክርስቲያኖች በኢየሩሳሌም የነበሩት ክርስቲያኖች “ዕዳ” ነበረባቸው ሲባል ምን ማለት ነው? (w89-E 12/1 24 አን. 3)
ሮም 16:25—‘ለረጅም ዘመናት ተሰውሮ የቆየው ቅዱስ ሚስጥር’ ምንድን ነው? (it-1-E 858 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 15:1-16 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 3)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 10)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 11)