የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ግንቦት ገጽ 4
  • ከግንቦት 20-26

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 20-26
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ግንቦት ገጽ 4

ከግንቦት 20-26

2 ቆሮንቶስ 11-13

  • መዝሙር 3 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሥጋዬን የሚወጋ እሾህ”፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ቆሮ 12:7—ጳውሎስ እንደ እሾህ እረፍት ከሚነሳ ችግር ጋር መታገል ነበረበት (w08 6/15 3-4)

    • 2ቆሮ 12:8, 9—ጳውሎስ እንደ እሾህ የሆነበት ችግር እንዲወገድለት ምልጃ ቢያቀርብም ይሖዋ ችግሩን አላስወገደለትም (w06 12/15 24 አን. 17-18)

    • 2ቆሮ 12:10—ጳውሎስ በአምላክ ቅዱስ መንፈስ በመታመን፣ የተሰጠውን ተልእኮ መወጣት ችሏል (w18.01 9 አን. 8-9)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 2ቆሮ 12:2-4—“ሦስተኛው ሰማይ” እና “ገነት” የሚሉት አገላለጾች የሚያመለክቱት የትኞቹን ነገሮች ሊሆን ይችላል? (w18.12 8 አን. 10-12)

    • 2ቆሮ 13:12 ግርጌ—‘የተቀደሰ አሳሳም’ የተባለው ምን ሊሆን ይችላል? (it-2 177)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ቆሮ 11:1-15 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 2)

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አስተዋውቅ። (th ጥናት 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 38

  • “‘ሥጋህን የሚወጋ እሾህ’ ቢኖርም በይሖዋ አገልግሎት ስኬታማ መሆን ትችላለህ!”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “የዓይነ ስውራን ዓይን ይገለጣል” የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ማየት የተሳናቸውን ወይም አጥርተው ለማየት የሚቸገሩ ሰዎችን ለመርዳት በብሬይል የተዘጋጁ ጽሑፎቻችን በ47 ቋንቋዎች እንደሚገኙ እንዲሁም በሌሎች ፎርማቶች የተዘጋጁ ጽሑፎች እንዳሉን ለአድማጮች ተናገር። አስፋፊዎች እንዲህ ያሉ ጽሑፎችን ለማዘዝ የጽሑፍ አገልጋዩን ማነጋገር ይኖርባቸዋል። ሁሉም አስፋፊዎች በጉባኤ ውስጥም ሆነ በአገልግሎት ክልላቸው ያሉ አጥርተው ለማየት የሚቸገሩ ሰዎችን ለመርዳት ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 58

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 34 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ