ከየካቲት 1-7
ዘሌዋውያን 26-27
መዝሙር 89 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋን በረከት ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘሌ 26:18-33 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 11)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 6)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w09 8/1 30—ጭብጥ፦ ምን ያህል ገንዘብ ማዋጣት ይኖርብኛል? (th ጥናት 16)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋን ለማገልገል ምረጡ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወደ ጥምቀት የሚያደርሰው መንገድ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 4 አን. 1-9፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ፣ ሣጥን 4ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 2 እና ጸሎት