የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 10
  • የይሖዋን በረከት ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋን በረከት ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ባለን መርካትና ልካችንን ማወቅ—ለምን?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • በየወቅቱ ይከበሩ ከነበሩት በዓላት የምናገኘው ትምህርት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የኢዮቤልዩ ዓመት እና ወደፊት የምናገኘው ነፃነት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 10

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የይሖዋን በረከት ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

ከከንቱ አማልክት በመራቅ (ዘሌ 26:1፤ w08 4/15 4 አን. 8)

ይሖዋን እሱ ባዘዘው መንገድ በማምለክ (ዘሌ 26:2፤ it-1 223 አን. 3)

የይሖዋን ትእዛዛት በመጠበቅ (ዘሌ 26:3, 12፤ w91 3/1 17 አን. 10)

የይሖዋን ሕጎች በታማኝነት ለመጠበቅ ይጥሩ የነበሩ እስራኤላውያን ከእሱ ጋር ሰላማዊ ግንኙነት ነበራቸው፤ እንዲሁም ሌሎች ብዙ በረከቶችን አግኝተዋል።

አንድ ባልና ሚስት በአደባባይ ምሥክርነት በደስታ ሲካፈሉ፤ በአካባቢያቸው ውድ መኪና የሚያሽከረክሩና ዕቃ ገዝተው የሚሄዱ ሰዎች አሉ።

በአሁኑ ጊዜ የትኞቹን የይሖዋ በረከቶች አግኝተሃል?

  • ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት

  • የአእምሮ ሰላም

  • ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት

  • ተስፋ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ