የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 8
  • የኢዮቤልዩ ዓመት እና ወደፊት የምናገኘው ነፃነት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የኢዮቤልዩ ዓመት እና ወደፊት የምናገኘው ነፃነት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ነፃ የምንወጣበት ዝግጅት አድርጎልናል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ምድሪቱን ያከፋፈለበት ጥበብ የሚንጸባረቅበት መንገድ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 8

እስራኤላውያን ባሪያዎች በኢዮቤልዩ ወቅት ወደ ቤተሰባቸውና ወደ ርስታቸው ሲመለሱ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የኢዮቤልዩ ዓመት እና ወደፊት የምናገኘው ነፃነት

የኢዮቤልዩ ዓመት እስራኤላውያን በማይወጡት ዕዳ እንዳይዘፈቁና ዕድሜ ልካቸውን ድሃ ሆነው እንዳይኖሩ ያደርግ ነበር (ዘሌ 25:10፤ it-1 871፤ ሽፋኑን ተመልከት)

መሬት ተሸጠ ሲባል ለተወሰነ ጊዜ መከራየቱን የሚያመለክት ነበር፤ ዋጋው የሚተመነው መሬቱ የሚያስገኘውን ሰብል ግምት ውስጥ በማስገባት ነበር (ዘሌ 25:15፤ it-1 1200 አን. 2)

ሕዝቡ ከኢዮቤልዩ ዓመት ጋር በተያያዘ የተሰጣቸውን ሕግ ሲያከብሩ ይሖዋ ይባርካቸው ነበር (ዘሌ 25:18-22፤ it-2 122-123)

በቅርቡ ታማኝ የሰው ልጆች ከኃጢአትና ከሞት ሙሉ በሙሉ ነፃ ስለሚወጡ ከምሳሌያዊው ኢዮቤልዩ የተሟላ ጥቅም ያገኛሉ።—ሮም 8:21

ምስሎች፦ ሰዎች ምድርን ገነት ሲያደርጉ። 1. ፍርስራሽ ሲያጸዱ። 2. ቤትና መንገድ ሲሠሩ። 3. አትክልት ሲንከባከቡ።

ይሖዋ ቃል የገባልንን ነፃነት ለማግኘት እያንዳንዳችን ምን ማድረግ ይኖርብናል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ