የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 4
  • ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋን በረከት ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ምድሪቱን ያከፋፈለበት ጥበብ የሚንጸባረቅበት መንገድ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ውድ የሆነውን ውርሻችሁን ጠብቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል

የይሖዋን ሕጎች በሙሉ መታዘዝ አለብን (ዘሌ 20:22, 23፤ w04 10/15 11 አን. 12)

ይሖዋ ለሕዝቡ ውርስ እንደሚሰጥ ቃል ገብቷል (ዘሌ 20:24፤ it-1 1199)

ይሖዋ፣ ሕዝቡ ንጹሕ አምልኮ እንዲያቀርቡለት ይፈልጋል (ዘሌ 20:25, 26፤ it-1 317 አን. 2)

ይሖዋ ከእሱ ጋር ጥሩ ዝምድና ይዘው የሚቀጥሉ ሰዎችን ይባርካል። የእሱን ሞገስ ላለማጣት ከዓለም መለየትና በዓለም ላይ ካሉ ርኩስ ምግባሮች መራቅ ይኖርብናል።

የሆስፒታል አገናኝ ኮሚቴ አባል የሆነ ወንድም ለአንድ ሐኪም መረጃ የያዘ ጽሑፍ ሲሰጠው።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ልርቃቸው የሚገቡ አምላክን የሚያሳዝኑ ሕክምናዎች የትኞቹ ናቸው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ