የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 10
  • ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ምድሪቱን ያከፋፈለበት ጥበብ የሚንጸባረቅበት መንገድ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ኢያሱ ለብሔሩ የሰጠው የመጨረሻ ማሳሰቢያ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ውድ የሆነውን ውርሻችሁን ጠብቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 10
ኢያሱ ፀሐይ ባለችበት እንድትቆም ይሖዋን ሲጠይቅ፤ እስራኤላውያን ወታደሮች ከኋላው ይታያሉ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ

ግንባር የፈጠሩ አምስት ነገሥታት፣ ገባኦንን እና እስራኤልን ለመውጋት መጡ (ኢያሱ 10:5፤ it-1 50)

ይሖዋ ጥምረት የፈጠሩትን ነገሥታት ተዋጋቸው (ኢያሱ 10:10, 11፤ it-1 1020)

ይሖዋ፣ ፀሐይ ባለችበት እንድትቆም አደረገ (ኢያሱ 10:12-14፤ w04 12/1 11 አን. 1)

አንድ ወንድም ፍርድ ቤት ሊቀርብ ቢሆንም ፈገግ ብሎ።

ስደት ሲያጋጥመን፣ ይሖዋ እንድንጸና እንደሚረዳን እንተማመናለን። የይሖዋ ድጋፍ እስካለን ድረስ የትኛውም መንግሥት እሱን እንዳናመልክ ሊያግደን እንደማይችል እናውቃለን።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ