የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መስከረም ገጽ 6
  • ባለን መርካትና ልካችንን ማወቅ—ለምን?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ባለን መርካትና ልካችንን ማወቅ—ለምን?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋን በረከት ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • “ወዲያውኑ ወደ ሰማይ አምላክ ጸለይኩ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • መጽሐፍ ቅዱስ—ልብ ወለድ ወይስ እውነተኛ ታሪክ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የቱ ይሻላል? ትሕትና ወይስ ኩራት?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መስከረም ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ባለን መርካትና ልካችንን ማወቅ—ለምን?

የአምላክ ነቢይ የኢዮርብዓምን ውድ ስጦታዎች ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነም (1ነገ 13:7-10፤ w08 8/15 8 አን. 4)

በኋላ ላይ የአምላክ ነቢይ ይሖዋ የሰጠውን ግልጽ ትእዛዝ ጣሰ (1ነገ 13:14-19፤ w08 8/15 11 አን. 15)

ነቢዩ አለመታዘዙ መዘዝ አስከትሎበታል (1ነገ 13:20-22፤ w08 8/15 9 አን. 10)

አንድ ባልና ሚስት ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ ሲወያዩ፤ ልጆቻቸው ደጅ ሲጫወቱ ይታያል።

ባለን የምንረካና ውሳኔ ስናደርግ የይሖዋን መመሪያ የምንጠይቅ ከሆነ ካልጠበቅናቸው ብዙ ችግሮች እንድናለን።—1ጢሞ 6:8-10

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለኑሮ የሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮች ከተሟሉልኝ በዚያ ረክቼ እንደምኖር የማሳየው እንዴት ነው? ውሳኔ ሳደርግ ልኬን እንደማውቅ የማሳየው እንዴት ነው?’—ምሳሌ 3:5፤ 11:2

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ