ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
መጽሐፍ ቅዱስ—ልብ ወለድ ወይስ እውነተኛ ታሪክ?
[የ1 ዜና መዋዕል መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
አዳም በእውን የኖረ ሰው ነበር (1ዜና 1:1፤ w09 9/1 14 አን. 1)
ኖኅም በእውን የኖረ ሰው ነበር (1ዜና 1:4፤ w08 6/1 3 አን. 4)
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት ሰዎች በምናብ የተፈጠሩ ገጸ ባሕርያት ሳይሆኑ በእውን የኖሩ ሰዎች እንደሆኑ ማወቃችን ከእነሱ ምሳሌ የተሻለ ጥቅም ለማግኘት ያስችለናል።—1ቆሮ 15:22፤ w09 9/1 14-15