የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 15
  • “አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋን ማገልገል ያን ያህል ከባድ አይደለም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • መጽሐፍ ቅዱስ—ልብ ወለድ ወይስ እውነተኛ ታሪክ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በመንፈስ መሪነት በተቀናበረ መዝሙር ላይ ካሉ ምሳሌያዊ አገላለጾች የምናገኘው ትምህርት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • እንደ ኢዮብ ዓይነት ስም አትርፈሃል?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 15

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?”

ይሖዋን ለእሱ ባላችሁ ጥልቅ አክብሮትና ፍቅር ተነሳስታችሁ ታዘዙት (ዘዳ 10:12፤ w09 10/1 10 አን. 3-4)

ታዛዥነት በረከት ያስገኛል (ዘዳ 10:13፤ w09 10/1 10 አን. 6)

ይሖዋ ወደ እሱ እንድንቀርብ ይፈልጋል (ዘዳ 10:15፤ cl 16 አን. 2)

ይሖዋ እንድንታዘዘው አያስገድደንም። ከዚህ ይልቅ “ከልብ” ተነሳስተን እንድንወደውና እንድንታዘዘው ይፈልጋል። (ሮም 6:17) ይሖዋን ለማገልገል የሚመርጡ ሁሉ፣ ከሁሉ የተሻለ ሕይወት ይኖራቸዋል።

ምስሎች፦ አንዲት ሴት በምርጫዋ ይሖዋን ለማገልገል ስትወስን። 1. ትጠጣለች እንዲሁም ታጨሳለች። 2. መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና የተማረችው ነገር ልቧን በጥልቅ ሲነካው። 3. ይሖዋን ከሚያገለግሉ ወዳጆቿ ጋር በደስታ ስትጨዋወት።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ