ከሚያዝያ 26-ግንቦት 2
ዘኁልቁ 25-26
መዝሙር 135 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አንድ ሰው ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘኁ 26:55, 56—ይሖዋ ለእስራኤል ነገዶች መሬት እንዲከፋፈል ያደረገበት መንገድ ጥበብ የሚንጸባረቅበት የሆነው እንዴት ነው? (it-1 359 አን. 1-2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 25:1-18 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። አንድ ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 3)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w04 4/1 29—ጭብጥ፦ በዘኁልቁ 25:9 እና በ1 ቆሮንቶስ 10:8 ላይ የተለያዩ አኃዞች የተጠቀሱት ለምንድን ነው? (th ጥናት 17)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ጓደኞቻችሁን በጥበብ ምረጡ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለጊዜያችን የሚሆኑ የማስጠንቀቂያ ምሳሌዎች—ተቀንጭቦ የተወሰደ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ሙሉውን ቪዲዮ እንዲመለከቱት ሁሉንም አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ክፍል 3፣ ምዕ. 8 አን. 1-7፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 44 እና ጸሎት