የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 13
  • ሁሌም ይሖዋን አስቡ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሁሌም ይሖዋን አስቡ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጄሰን ዎርድስ፦ ይሖዋን ስታገለግል ምንጊዜም አሸናፊ ነህ
    መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
  • የይሖዋ አመለካከት ምንድን ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • አብርሃም—የእምነት ሰው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ከሥራህ እርካታን ማግኘት ትችላለህ
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 13

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ሁሌም ይሖዋን አስቡ

ሥራ ማግኘት አስቸጋሪ በሚሆንበት ወቅት የአምላክን መንግሥትና ጽድቅ ማስቀደም ከባድ ሊሆንብን ይችላል። ለይሖዋ የምናቀርበውን አገልግሎት የሚነካ ወይም የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች እንድንጥስ የሚያደርግ ሥራ ለመቀበል እንፈተን ይሆናል። ሆኖም ይሖዋ ‘በሙሉ ልባቸው ወደ እሱ ያዘነበሉ ሰዎችን’ ለመርዳት ኃይሉን እንደሚጠቀም እርግጠኞች መሆን እንችላለን። (2ዜና 16:9) አፍቃሪው አባታችን እኛን ከመርዳትና የሚያስፈልገንን ነገር ከማሟላት ሊያግደው የሚችል ምንም ነገር የለም። (ሮም 8:32) በመሆኑም ከሥራ ጋር የተያያዘ ውሳኔ ስናደርግ፣ በይሖዋ መታመንና በሕይወታችን ውስጥ ምንጊዜም ለእሱ አገልግሎት ቅድሚያ መስጠት ይኖርብናል።—መዝ 16:8

ይሖዋን በሙሉ ነፍስ ማገልገል የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • “ይሖዋን በሙሉ ነፍስ ማገልገል” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። በሥራ ቦታ ጄሰን ጉቦ ለመቀበል እምቢ ሲል ቶማስ እያስተዋለ ነው።

    ጄሰን ጉቦ ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆነው ለምንድን ነው?

  • “ይሖዋን በሙሉ ነፍስ ማገልገል” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ጄሰን ቆሻሻ አውጥቶ ሊጥል እያዘጋጀ ነው።

    ቆላስይስ 3:23⁠ን ተግባራዊ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

  • “ይሖዋን በሙሉ ነፍስ ማገልገል” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ጄሰን፣ ቶማስን መጽሐፍ ቅዱስ ሲያስጠናው።

    ጄሰን የተወው ምሳሌ በቶማስ ላይ ምን በጎ ተጽዕኖ አሳድሯል?

  • “ይሖዋን በሙሉ ነፍስ ማገልገል” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ጄሰንና ቶማስ በክርስቲያናዊ ስብሰባ ላይ ለመገኘት በሰዓታቸው ከሥራ ሲወጡ።

    ውሳኔ ስታደርጉም ሆነ ማንኛውንም እርምጃ ስትወስዱ ይሖዋን አስቡ

    ማቴዎስ 6:22⁠ን ልንሠራበት የምንችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ