መመሥከር
ጥያቄ፦ መከራ የአምላክ ቅጣት እንዳልሆነ እንዴት እናውቃለን?
ጥቅስ፦ ያዕ 1:13
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መከራ የሚደርስብን ለምንድን ነው?
ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦
ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ መከራ የሚደርስብን ለምንድን ነው?
ጥቅስ፦ 1ዮሐ 5:19
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መከራ ሲደርስብን አምላክ ምን ይሰማዋል?
ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦