JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጠቀሱ ሴቶች ምን እንማራለን?
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ግሩም ባሕርይ ያላቸው ሴቶችንና መጥፎ ሴቶችን ታሪክ አንብብ።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው > መጽሐፍ ቅዱስ በሚለው ሥር ይገኛል።
የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት የጉባኤ ስብሰባዎችን ማድረግ
ድርጅቱ አቅማቸው ውስን የሆኑ ጉባኤዎች በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት ስብሰባዎችን ለማድረግ የሚያስችሉ አስተማማኝ የዙም አካውንቶች እንዲኖሯቸው ያደረገው እንዴት ነው?
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? በሚለው ሥር ይገኛል።