JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች
በኒካራጓ የሚገኙ አንዳንድ መንደሮች በጎርፍ በተጥለቀለቁበት ወቅት የይሖዋ ምሥክሮች በጀልባቸው ተጠቅመው የእርዳታ ሠራተኞችን ያጓጓዙ ከመሆኑም ሌላ መንፈሳዊ ማጽናኛ አመጡላቸው።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች > የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት መናገር በሚለው ሥር ይገኛል።
ከታሪክ ማኅደራችን
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት እንዳበቃ የይሖዋ ምሥክሮች በጀርመን ያሉ የእምነት ባልንጀሮቻቸውን የረዱት እንዴት ነው?
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ከታሪክ ማኅደራችን በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > ከታሪክ ማኅደራችን በሚለው ሥር ይገኛል።