የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp23 ቁጥር 1 ገጽ 5
  • አምላክ ያስብልሃል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አምላክ ያስብልሃል
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘የመጽናናት አምላክ’ የሚሰጠው እርዳታ
    ንቁ!—2009
  • ራሴን የማጥፋት ሐሳብ ሲመጣብኝ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳኝ ይችላል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • መጽሐፍ ቅዱስ ባነብ የሚያጽናናኝ ሐሳብ አገኝ ይሆን?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • አምላክ ፍጹም የአእምሮ ጤንነት የምናገኝበት ጊዜ እንደሚመጣ ቃል ገብቷል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2023
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2023
wp23 ቁጥር 1 ገጽ 5
አንድ ወጣት አልጋው አጠገብ መሬት ላይ ተቀምጦ መጽሐፍ ቅዱስ ሲያነብ።

አምላክ ያስብልሃል

መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ስለሆነ ከሁሉ የተሻለ ምክር ይሰጠናል። መጽሐፍ ቅዱስ የሕክምና መጽሐፍ ባይሆንም አስጨናቂ ሁኔታዎችን፣ የሚረብሹ ሐሳቦችን፣ መጥፎ ስሜቶችንና የአካልም ሆነ የአእምሮ ሕመሞችን ለመቋቋም ይረዳናል።

ከሁሉ በላይ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ፣ ፈጣሪያችን ይሖዋ አምላክa አስተሳሰባችንንና ስሜታችንን ከማንም በተሻለ እንደሚረዳልን ዋስትና ይሰጠናል። አምላካችን የሚያጋጥመንን ማንኛውንም ችግር እንድንቋቋም ሊረዳን ዝግጁ ነው። የሚያጽናኑ ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን እንደ ምሳሌ እንውሰድ፦

“ይሖዋ ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፤ መንፈሳቸው የተደቆሰባቸውንም ያድናል።”—መዝሙር 34:18

“‘አትፍራ። እረዳሃለሁ’ የምልህ እኔ፣ አምላክህ ይሖዋ ቀኝ እጅህን ይዣለሁ።”—ኢሳይያስ 41:13

ይሁንና ይሖዋ ከአእምሮ ጤንነት ጋር የተያያዙ ችግሮችን እንድንቋቋም የሚረዳን እንዴት ነው? በቀጣዮቹ ርዕሶች ላይ እንደምንመለከተው ይሖዋ በተለያዩ መንገዶች እንደሚያስብልን ያሳየናል።

a ይሖዋ የአምላክ የግል ስም ነው።—መዝሙር 83:18

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ