መዝሙር
የመጽሐፉ ይዘት
-
ይሖዋ ጻድቅ ፈራጅ ነው
‘ይሖዋ ሆይ፣ ፍረድልኝ’ (8)
-
ይሖዋ እርምጃ ለመውሰድ ይነሳል
የአምላክ ቃል የጠራ ነው (6)
-
አምላክ የቀባውን ንጉሥ ያድናል
አንዳንዶች በሠረገሎችና በፈረሶች ይታመናሉ፤ ‘እኛ ግን የይሖዋን ስም እንጠራለን’ (7)
-
ክብር የተጎናጸፈው ንጉሥ
‘ምድር የይሖዋ ናት’ (1)
-
የመዝሙራዊው ጸሎት ተሰሚነት አገኘ
‘“ይሖዋ ብርታቴና ጋሻዬ ነው” (7)
-
ሐዘን ወደ ደስታ ተለወጠ
‘አምላክ ሞገስ የሚያሳየው ለዕድሜ ልክ ነው’ (5)
-
ዳዊት በጠላቶቹ መካከል ሳለ እርዳታ ለማግኘት ያቀረበው ጸሎት
“አምላክ ረዳቴ ነው” (4)
-
በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ
ክፉዎች እንዲቀጡ የቀረበ ጸሎት (6-8)
-
አምላክ ከጠላት የሚጠብቅ ጽኑ ግንብ ነው
‘በድንኳንህ በእንግድነት እቀመጣለሁ’ (4)
-
ስውር ከሆኑ ጥቃቶች ጥበቃ ማግኘት
“አምላክ ይመታቸዋል” (7)
-
አፋጣኝ እርዳታ ለማግኘት የቀረበ ልመና
“ለእኔ ስትል ፈጥነህ እርምጃ ውሰድ” (5)
-
አምላክ በትክክል ይፈርዳል
ክፉዎች የይሖዋን ጽዋ ይጠጣሉ (8)
-
ጽዮን፣ የእውነተኛው አምላክ ከተማ
በጽዮን የተወለዱ (4-6)
-
ይሖዋ፣ አዳኝና ጻድቅ ፈራጅ ነው
የይሖዋ ማዳን ታውቋል (2, 3)
-
ብሔራት ሁሉ ይሖዋን እንዲያወድሱ የቀረበ ጥሪ
የአምላክ ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነው (2)
-
አጠቁኝ፤ ሊያሸንፉኝ ግን አልቻሉም
ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ኀፍረት ይከናነባሉ (5)
-
“ጡት እንደጣለ ሕፃን ረካሁ”
‘ታላላቅ ነገሮችን አልመኝም’ (1)
-
በሌሊት አምላክን ማወደስ
“እጆቻችሁን በቅድስና ወደ ላይ አንሱ” (2)