የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2000
የተቀበሩ ፈንጂዎች መፍትሔ ይገኝላቸው ይሆን?
የተቀበሩ ፈንጂዎች በየዓመቱ 26, 000 የሚያክሉ ሰዎች ይገድላሉ ወይም ለአካል ጉዳተኝነት ይዳርጋሉ። አብዛኞቹ የጉዳቱ ተጠቂዎች ደግሞ ሲቪሎች አልፎ ተርፎም ልጆች ናቸው። የሰው ልጅ ከተቀበሩ ፈንጂዎች ስጋት የሚገላገልበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
4 የተቀበሩ ፈንጂዎች የሚያስከትሉትን ኪሣራ መመዘን
30 ከዓለም አካባቢ
32 ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት መምራት የሚቻልበት መንገድ
የተስፋ መቁረጥን ስሜት መቋቋም የሚቻልበት መንገድ 16
የተስፋ መቁረጥ ስሜት በሁሉ ሰዎች ዘንድ ያለ ነገር ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ጥልቅ የሐዘን ስሜትህን ለማሸነፍ ሊረዳህ የሚችለው እንዴት ነው?
ሰውነትን ስለ መበሳት ምን ማለት ይቻላል? 21
ብዙ ሰዎች በአካላቸው የተለያዩ ክፍሎች ላይ ጌጣ ጌጦችን ይሰካሉ። ይህ ነገር ምንም ጉዳት የለውምን? ክርስቲያኖች እንዴት ሊመለከቱት ይገባል?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ሽፋን:- Copyright Adrian Brooks Photography
Copyright David Chancellor/Alpha