የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2001
ለታመሙ የሚሆን መጽናኛ
ሥር በሰደደና ለአካል ጉዳተኝነት በሚዳርግ በሽታ መያዝ በእጅጉ ሊያስጨንቅ ይችላል። አንድ ሰው እንዲህ ዓይነቱን ሕመም ሊቋቋም የሚችለው እንዴት ነው?
30 ከዓለም አካባቢ
እሳት! መጠቀም ያለብህ የትኛውን እሳት ማጥፊያ ነው? 24
ስለ እሳትና እሳትን ማጥፋት ስለሚቻልበት መንገድ ተማር።
ጋብቻ የዕድሜ ልክ ጥምረት ሊሆን ይገባዋልን? 28
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል?