የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 2001
በቂ እህል ማምረት እንችል ይሆን?
የእህል ሰብሎች ከሌሉ የሰው ልጅ ሊኖር አይችልም። ሳይንስ ይህን በጣም አስፈላጊ ሐብት ለማበልጸግ ብዙ ጥሯል። ይሁን እንጂ ይህ ጥረት ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝን ይሆን?
3 የሰው ልጅ በገዛ እጁ ጉሮሮውን እየዘጋ ነውን?
30 ከዓለም አካባቢ
እንዲህ መጨነቄን ማቆም የምችለው እንዴት ነው? 12
ጭንቀት ከሕይወት የምናገኘውን ደስታ ሊነጥቀን ይችላል። ታዲያ ይህንን ውጥረት ውስጥ የሚከት ስሜት መዋጋት የምትችለው እንዴት ነው?
አምላክ የባሪያ ንግድን አቅልሎ ይመለከተዋልን? 18
ባርነት በሚልዮን በሚቆጠሩ ሰዎች ላይ አስከፊ ሥቃይ አስከትሏል። ታዲያ አምላክ እንዲህ ያለውን ኢሰብዓዊ አያያዝ ይቀበላልን?