የርዕስ ማውጫ
ጥር 2002
በአደጋ ወቅት የታየ ድፍረትና ቆራጥነት
መስከረም 11 ቀን 2001 በዓለም ንግድ ማዕከል ላይ ጥቃት በተሰነዘረበት ጊዜ ከታዩት የድፍረት፣ የርኅራኄና የጽናት ታሪኮች መካከል ጥቂቶቹን ብቻ አቅርበናል።
10 ከበርካታ አካባቢዎች የተገኘ ድጋፍና አዘኔታ
18 ከአሰቃቂ ሁኔታ በኋላ የሚፈጠር ጭንቀት ምንድን ነው?
21 በአሰቃቂ ሁኔታ ሳቢያ የሚፈጠር ጭንቀት የማይኖርበት ጊዜ ይመጣል!
30 ከዓለም አካባቢ
ከአሰቃቂ ሁኔታ በኋላ የሚፈጠር ጭንቀት ምንድን ነው? በዚህ ሳቢያ የሚሠቃዩ ሰዎችን መርዳት የሚቻለው እንዴት ነው? እንዲህ ዓይነቱ የጭንቀት ስሜት የሚወገድበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ክርስትያኖች በዘመን መለወጫ በዓል መካፈል ይኖርባቸዋልን? 28
የዘመን መለወጫ ክብረ በዓላት ምንጫቸው ምንድን ነው? ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ጋር ይጋጫሉን?
[በገጽ 3 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ሽፋን:- AP Photo/Matt Moyers;
Steve Ludlum/NYT Pictures