የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2002
በአርትራይተስ የሚሠቃዩ ሰዎች ያላቸው ተስፋ
አርትራይተስ በሚልዮን የሚቆጠሩ አረጋውያንንም ሆነ ወጣቶችን ያሠቃያል። የዚህ የሚያሽመደምድ በሽታ መንሥዔ ምንድን ነው? በበሽታው የሚሠቃዩ ሁሉ የወደፊቱን ጊዜ በተስፋ መጠባበቅ የሚችሉበት ምክንያት ይኖራልን?
18 ኮልፖርተሮች—ተንቀሳቃሾቹ የመጻሕፍት መደብሮች
30 ከዓለም አካባቢ
32 “ተማሪዎች ምርምር ለማድረግ አዘውትረው ይጠቀሙበታል”
በኒው ዚላንድ ዶልፊኖችን ለማግኘት የተደረገ ፍለጋ 14
ወደ ኒው ዚላንድ በመሄድ እነዚህን “ከፍተኛ የማስተዋል ችሎታ ያላቸው ዓሦች” በተመለከተ በጣም አስገራሚ ግንዛቤ ማግኘት ይቻላል።
ከአስማት ጋር ንክኪ ባላቸው ነገሮች መጠቀም ምን ጉዳት አለው? 27
ብዙ ወጣቶች አስማታዊ ድርጊት ይማርካቸዋል። ይህ ምንም ጉዳት የማያስከትል ጨዋታ ነው ወይስ ስውር አደጋዎች አሉት?