የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 2002
ማንኛውም ዓይነት ባርነት የማይኖርበት ጊዜ!
ባርነት ብዙ ዓይነት ገጽታ ያለው ሲሆን በሰው ልጆች ላይ ከፍተኛ መከራ ሲያደርስ ቆይቷል። ማንኛውም ዓይነት ባርነት በቅርቡ እንደሚወገድ እንዴት እርግጠኞች ልንሆን እንችላለን?
29 አለጊዜያቸው የሚወለዱ ሕፃናትን ሞት ለመቀነስ የሚረዳ መፍትሄ ተገኝቶ ይሆን?
30 ከዓለም አካባቢ
በታሪክ ዘመናት በሙሉ ጨው ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጠው ሸቀጥ ሆኖ ቆይቷል። ለምን?
ከአክራሪ ፖለቲከኛ ወደ ገለልተኛ ክርስቲያን መለወጥ 23
አክራሪ ፖለቲከኛ የነበረ አንድ ሰው በኮምኒስት ወኅኒ ቤት ውስጥ ወደ ክርስትና እምነት እንዴት እንደተለወጠና በእስራት በቆየባቸው 15 ዓመታት እምነቱን እንዴት ጠብቆ እንደኖረ የሚገልጸውን ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።