የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 12/06 ገጽ 22-31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2006
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይህ የሆነው የት ነበር?
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2006
g 12/06 ገጽ 22-31

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. ኢየሱስ የተወለደው የት ነበር?

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ቤተ ልሔም [ዛብሎን]

ናዝሬት

ኢየሩሳሌም

ቤተ ልሔም (ኤፍራታ)

◆ ከሁኔታው ለመረዳት እንደሚቻለው ኢየሱስ የተወለደው መቼ ነበር?

․․․․․

◆ ኢየሱስን ለማየት የመጡት ኮከብ ቆጣሪዎች ስንት ነበሩ?

․․․․․

◆ ኮከብ ቆጣሪዎቹን ኢየሱስ ወዳለበት ቦታ ይመራቸው የነበረውን ኮከብ ይቆጣጠር የነበረው ማን ነው?

․․․․․

◼ ለውይይት:- የኢየሱስን ልደት ታኅሣሥ 25 (እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ታኅሣሥ 29) ማክበር ተገቢ ነው? ለምን?

ዘመኑ መቼ ነበር?

እያንዳንዱን ታሪክ ለተፈጸመበት ዘመን ይበልጥ ቅርብ ከሆነው ዓመት ጋር በመስመር አገናኝ።

706 ከክ.ል.በፊት 607 537 455 66 ከክ.ል.በኋላ 70

2. ነህምያ 2:5-8, 18

3. 2 ነገሥት 25:8-10

4. ሉቃስ 21:20, 21

እኔ ማን ነኝ?

5. ገብርኤልን በመጠራጠሬ ምክንያት ዲዳ ሆኜ ነበር።

እኔ ማን ነኝ?

6. ኢየሱስን በቤተ መቅደስ ያገኘሁት ነብዪት ነኝ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 11 ለልጆቻቸው ምክንያታዊ የሆኑ መመሪያዎችን የሚያወጡ ወላጆች ይሖዋን የሚመስሉት እንዴት ነው? (መዝሙር 32:․․․)

ገጽ 12 ተላላ ሰው ምን ዓይነት ስሜትን ያለ ገደብ ይገልጻል? (ምሳሌ 29:․․․)

ገጽ 17 ጽኑ የሆነ ስምምነትን ለማመልከት የተሠራበት ንጥረ ነገር ምንድን ነው? (ዘኍልቍ 18:․․․)

ገጽ 18 የአልኮል መጠጥ መጠጣትን በተመለከተ ጠንቃቃ እንድንሆን የሚያነሳሳን አንደኛው ምክንያት ምንድን ነው? (ኢሳይያስ 5:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 22 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ቤተ ልሔም (ኤፍራታ)።

◆ የኢታኒም ወር (መስከረም/ጥቅምት) 2 ከክ.ል.በፊት

◆ ቁጥራቸው አይታወቅም።

◆ ሰይጣን መሆን አለበት።

2. 455 ከክ.ል.በፊት

3. 607 ከክ.ል.በፊት

4. 66 ከክ.ል.በኋላ

5. ዘካርያስ።—ሉቃስ 1:18-23

m6. ሐና።—ሉቃስ 2:36-38

[በገጽ 31 ላይ የሚገኝ ሥዕል ምንጭ]

የመጨረሻው ክብ ውስጥ ያለው ፎቶ:- ‘The Donkey Sanctuary’, Sidmouth, Devon, UK

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ