የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 2/07 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2007
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይህን የተናገረው ማን ነው?
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2007
g 2/07 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

ይህን የተናገረው ማን ነው?

ዓረፍተ ነገሩንና የተናገረውን ሰው ስም በመስመር አገናኝ።

ዳዊት

ኢየሱስ

ሰሎሞን

ጳውሎስ

1. “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።”

2. “ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው።”

3. “ፍቅር ከቶ አይወድቅም።”

4. “እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም።”

◼ ለውይይት:-በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ስለ እነዚህ ሰዎች ሌላ ምን የምታውቀው ነገር አለ?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ከታች የተዘረዘሩትን ቅዱሳን መጻሕፍት የጻፉትን ሰዎች ስም ጻፍ። ከዚያም መጽሐፉን ተጽፎ እንዳለቀ ከሚገመትበት ዘመን ጋር በመስመር አገናኝ።

1450 ከክ.ል.በፊት 1090 ከክ.ል.በፊት 1078 ከክ.ል.በፊት 36 ከክ.ል.በኋላ 56 ከክ.ል.በኋላ

5. ኢያሱ

6. ሩት

7. ሮሜ

እኔ ማን ነኝ?

8. ሲሣራ በሴት እንደሚገደል ትንቢት ተናግሬያለሁ።

እኔ ማን ነኝ?

9. እኔና ባለቤቴ ጳውሎስን ለማዳን ስንል ሕይወታችንን አደጋ ላይ ጥለናል።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 6 አንድ ሰው የክርስቶስ ተከታይ ለመሆን ምን ማድረግ ይኖርበታል? (ሉቃስ 9:․․․

ገጽ 7-8 ጳውሎስ እርሱ ከሞተ በኋላ በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ ይከሰታል ብሎ የተናገረው ነገር ምንድን ነው? (የሐዋርያት ሥራ 20:․․․)

ገጽ 13 ሰይጣን የብዙዎችን ልቡና ምን አድርጓል? (2 ቆሮንቶስ 4:․․․)

ገጽ 28 መጽሐፍ ቅዱስ ግብረ ሰዶምን በተመለከተ ምን ይላል? (ሮሜ 1:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 20 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ሰሎሞን።—ምሳሌ 9:10

2. ኢየሱስ።—ሉቃስ 6:31

3. ጳውሎስ።—1 ቆሮንቶስ 13:8

4. ዳዊት።—መዝሙር 23:1

5. ኢያሱ፣ 1450 ከክ.ል.በፊት

6. ሳሙኤል፣ 1090 ከክ.ል.በፊት

7. ጳውሎስ፣ 56 ከክ.ል.በኋላ

8. ዲቦራ።—መሳፍንት 4:4, 9

9. አቂላ ወይም ጵርስቅላ።—ሮሜ 16:3, 4

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ