የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 5/07 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2007
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይህ የሆነው የት ነው?
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2007
g 5/07 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነው?

1. ይህ ድርጊት የተፈጸመው የት ከተማ ነው?

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ኢዮጴ

ኢየሩሳሌም

አስቀሎና

ጋዛ

◆ ሳምሶን ወደ ፍልስጥኤማውያን ቤተ ጣዖት እንዴት ሊገባ ቻለ?

․․․․․․

◆ ሳምሶን በጣም ጠንካራ የነበረው ለምንድን ነው?

․․․․․․

◼ ለውይይት:- ከዚህ ታሪክ ስለ ይሖዋ ምን ትማራለህ?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ከዚህ በታች የሰፈሩትን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የጻፉትን ሰዎች ስም ጻፍ፤ እንዲሁም መጽሐፉንና ተጽፎ የተጠናቀቀበት እንደሆነ ተደርጎ የሚታሰበውን ዘመን በመሥመር አገናኝ።

475 ከክ.ል.በፊት 455 ከክ.ል.በፊት 443 ከክ.ል.በፊት 60-61 ከክ.ል.በኋላ 65-66 ከክ.ል.በኋላ

2. ነህምያ

3. አስቴር

4. ኤፌሶን

እኔ ማን ነኝ?

5. ንጉሡ ቢጠራኝም ያዘጋጀሁትን ግብዣ ጥዬ ለመሄድ ፈቃደኛ አልነበርኩም።

እኔ ማን ነኝ?

6. ጳውሎስ እኔንና አናሲሞስን ወደ ኤፌሶን እንዲሁም ወደ ቈላስይስ ደብዳቤ እንድናደርስ ልኮናል።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 7 ከአምላክ ስጦታዎች መካከል አንዱ ምንድን ነው? (መክብብ 3:․․․)

ገጽ 10 አምላክ ለድሆች ምን ተስፋ ሰጥቷል? (መዝሙር 9:․․․)

ገጽ 13 በሰዎች ላይ ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር እንዲደርስባቸው የሚያደርገው አንደኛው ምክንያት ምንድን ነው? (መክብብ 9:․․․)

ገጽ 19 የትዳር ጓደኛችን እንዲሆን ስለምንመርጠው ሰው ምን ነገር ማወቅ ይኖርብናል? (1 ጴጥሮስ 3:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ የሚከተሉትን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? በእያንዳንዱ ሥዕል ላይ ምን እየተከናወነ እንዳለ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሶቹ በገጽ 28 ላይ ይገኛሉ)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ጋዛ።—መሳፍንት 16:21-30

◆ ናዝራዊ ሆኖ የመቀጠል መብቱን የሚያሳጣ ድርጊት በመፈጸሙ።

◆ ይሖዋ ኃይል ስለሰጠው።—መሳፍንት 16:28

2. ነህምያ፣ ከክ.ል.በፊት ከ443 በኋላ

3. መርዶክዮስ፣ በ475 ከክ.ል.በፊት

4. ጳውሎስ፣ ከ60-61 ከክ.ል.በኋላ

5. አስጢን።—አስቴር 1:9-12

6. ቲኪቆስ።—ኤፌሶን 6:21, 22፤ ቈላስይስ 4:7-9

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ