የርዕስ ማውጫ
መስከረም 2007
ለተፈጥሮ አደጋዎች ተጠያቂው አምላክ ነው?
ብዙዎች የመሬት መንቀጥቀጥን፣ የአየር መዛባትን እና ሌሎች የተፈጥሮ አደጋዎችን የሚያመጣው አምላክ እንደሆነ ይሰማቸዋል። ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ከዚህ የተለየ ሐሳብ ይዟል።
3 ልባቸው በሐዘን የተሰበረና እምነታቸው የጠፋ ሰዎች
12 መጠመቂያ ቦታዎች የተረሳ ልማድን የሚያስታውሱ ድምፅ አልባ ምሥክሮች
21 ከዓለም አካባቢ
22 ከአንባቢዎቻችን
26 ብሩህ አመለካከት መያዝ ጤንነትህ እንዲሻሻል ይረዳህ ይሆን?
27 ለዘመናት ሰዎችን ሲያሠቃይ የኖረው የጥርስ ሕመም
30 “ለሕክምናው ሳይንስ ጠቃሚ አስተዋጽኦ አበርክተዋል”
የወሊድ መከላከያ መጠቀም ከአምላክ የሥነ ምግባር መሥፈርቶች ጋር ይጋጫል? 10
መጽሐፍ ቅዱስ የወሊድ መከላከያን በተመለከተ ለባለትዳሮች የሚሰጠው መመሪያ ይኖር ይሆን?
በሁለት የተለያዩ ባሕሎች መካከል አጣብቂኝ ውስጥ ገብቻለሁ—ምን ባደርግ ይሻለኛል? 18
ከወላጆቻቸው ጋር አብረው በውጭ አገር የሚኖሩ ልጆች የሚያጋጥሟቸው አንዳንድ ተፈታታኝ ችግሮች ምንድን ናቸው?