የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 4/08 ገጽ 1-3
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2008
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የጀልባ ሽርሽር በኬረለ ሐይቆች ላይ
    ንቁ!—2008
  • የማጣበቅ ባሕርይ ያለው የጌኮ እግር
    ንቁ!—2008
  • የአየር ትራፊክ ቁጥጥር ጉዞህ አስተማማኝ እንዲሆን የሚያደርገው እንዴት ነው?
    ንቁ!—2008
  • የትራፊክ መጨናነቅ የሚፈጥረውን ችግር መቋቋም
    ንቁ!—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2008
g 4/08 ገጽ 1-3

የርዕስ ማውጫ

ሚያዝያ 2008

የምንኖረው በመጨረሻው ቀን ውስጥ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ‘የመጨረሻው ቀን’ ሲል ምን ማለቱ ነው? ይህ ቀን እያንዳንዳችንን በግለሰብ ደረጃ የሚነካን እንዴት ነው? ወደፊት ጥሩ ጊዜ ይመጣል ብለን ተስፋ ማድረግ እንችላለን?

3 መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው ቀን ሲል ምን ማለቱ ነው?

4 የመጨረሻው ቀን የሚባለው የትኛው ዘመን ነው?

8 ከመጨረሻው ቀን በኋላ ምን ይከተላል?

10 ጥሩ የኦፔራ ዘፋኝ መሆን የሚቻልበት መንገድ

16 የሜድትራንያን ወርቃማ ፈሳሽ

20 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክ ከአንተ የሚጠብቀው ምንድን ነው?

22 የጀልባ ሽርሽር በኬረለ ሐይቆች ላይ

26 ንድፍ አውጪ አለው?

የማጣበቅ ባሕርይ ያለው የጌኮ እግር

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 በወጣትነት የሚከሰትን የመንፈስ ጭንቀት መቋቋም

የአየር ትራፊክ ቁጥጥር — ጉዞህ አስተማማኝ እንዲሆን የሚያደርገው እንዴት ነው? 13

በሺህ የሚቆጠሩ አውሮፕላኖች በተመሳሳይ ጊዜ ይበራሉ። ታዲያ የአየር ትራፊክ ቁጥጥር፣ ግጭት እንዳይኖር የሚረዳው እንዴት ነው? በአውሮፕላን መጓዝስ ምን ያህል አስተማማኝ ነው?

ወላጆቼ እምነት የማይጥሉብኝ ለምንድን ነው? 27

ወጣቶች የወላጆቻቸውን አመኔታና አክብሮት ማግኘት የሚችሉት እንዴት ነው?

[በገጽ 3 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

© Jacob Silberberg/​Panos Pictures

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ