የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 8/08 ገጽ 19-31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2008
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ምሳሌውን አብራራ
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚመደበው ማን ነው?
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2008
g 8/08 ገጽ 19-31

መልስህ ምንድን ነው?

ምሳሌውን አብራራ

1. በሉቃስ 18:9-14 ላይ ተመዝግቦ በሚገኘው ምሳሌ ውስጥ የተጠቀሰው ፈሪሳዊ ምን ዓይነት ሰው ነበር?

(ከታች ካሉት ሣጥኖች መካከል ትክክል በሆኑት ላይ ምልክት አድርግ።)

□ ትሑት □ ንስሐ የገባ □ ጉረኛ

2. ቀረጥ ሰብሳቢው ምን ዓይነት ሰው ነበር?

(ከታች ካሉት ሣጥኖች መካከል ትክክል በሆኑት ላይ ምልክት አድርግ።)

□ ትሑት □ ንስሐ የገባ □ ጉረኛ

3. ከሁለቱ ሰዎች ይበልጥ ጻድቅ ሆኖ የተቆጠረው የትኛው ነው?

․․․․․

ለውይይት:- አንተም እንደ ፈሪሳዊው ሊያስቆጥርህ የሚችል ምን ነገር ልትናገር ወይም ልታደርግ ትችላለህ? ቀረጥ ሰብሳቢውን መኮረጅ የምትችለው እንዴት ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 8-9 ወደፊት ምድርን የሚያስተዳድራት ማን ነው? ኢሳይያስ 11:․․․

ገጽ 20 አምላክ ለሃይማኖታዊ ምስሎች ምን አመለካከት አለው? ዘፀአት 20:․․․

ገጽ 21 ሐዋርያው ዮሐንስ ያስጠነቀቀን ራሳችንን ከምን እንድንጠብቅ ነው? 1 ዮሐንስ 5:․․․

ገጽ 27 ጻድቅ የሆነ ሰውም ቢሆን አንዳንዴ በምን ሊፈተን ይችላል? 1 ዮሐንስ 2:․․․

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚመደበው ማን ነው?

መልሱን ለማግኘት የሚያስችሉህን የሚከተሉትን ፍንጮች ልብ በል። ጥቅሶቹን አውጥተህ አንብብ፤ ከዚያም በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ ትክክለኛውን ስም ጻፍ።

4. ․․․․․

ፍንጭ:- ሦስት ሺህ ምሳሌዎችን መናገር እችል የነበረ ሲሆን የመዝሙሮቼም ቁጥር “ሺህ አምስት ነበር።” 1 ነገሥት 4:30-32ን አንብብ።

5. ․․․․․

ፍንጭ:- የእስራኤል መንግሥት ከመከፈሉ በፊት የመጨረሻው ንጉሥ ነበርኩ።

1 ነገሥት 12:1-3, 16-20ን አንብብ።

6. ․․․․․

ፍንጭ:- ‘በአምላክ ታምነን’ ስለነበር የእኔ ሠራዊት ግዙፉን የኢዮርብዓም ሠራዊት አሸንፏል።

2 ዜና መዋዕል 13:13-20ን አንብብ።

◼ መልሶቹ በገጽ 19 ላይ ይገኛሉ

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ጉረኛ።

2. ትሑትና ንስሐ የገባ።

3. ቀረጥ ሰብሳቢው።

4. ሰሎሞን።—ማቴዎስ 1:6

5. ሮብዓም።—ማቴዎስ 1:7

6. አቢያ።—ማቴዎስ 1:7

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ