የርዕስ ማውጫ
ንቁ! ግንቦት 2009
መድኃኒቶችን አላግባብ መጠቀም—ቤተሰብህን ከዚህ አደገኛ ሁኔታ መጠበቅ የምትችለው እንዴት ነው?
ለጤናም ሆነ ለሕይወት አደገኛ ከሆነው መድኃኒቶችን አላግባብ የመውሰድ ችግር ራስህንና ቤተሰብህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ አንብብ።
4 መድኃኒቶችን በአግባብ መውሰድና አላግባብ መጠቀም
11 መጽሐፍ ቅዱስ ከያዘው ዘገባ ጋር የሚስማማ ደረሰኝ
15 በአውሮፓ በብዛት ይገኙ የነበሩት ግዙፍ አራዊት
18 የወጣቶች ጥያቄ ሴቶች የማይወዱኝ ለምንድን ነው?
25 ሃርፒ ንስር—ጥቅጥቅ ባለ ደን ውስጥ የሚኖር አዳኝ ወፍ
30 ከዓለም አካባቢ
32 ‘እርስዎ በዓለም ላይ ከሚመጣው ጥፋት መትረፍ የሚችሉት እንዴት ነው?’
አንዳንድ የታወቁ የሃይማኖት አስተማሪዎች፣ አምላክ በአሁኑ ጊዜ ቁሳዊ ብልጽግና እንድናገኝ እንደሚፈልግ ያስተምራሉ። ይሁን እንጂ ያለንበት ዘመን ለሀብት የምንሯሯጥበት ጊዜ ነው? ወይስ ቅድሚያ ልንሰጣቸው የሚገቡ ሌሎች ነገሮች አሉ?
በአንዲት የእስያ አገር ብጥብጥ ነግሦ ከፍተኛ የጭካኔ ድርጊት ይፈጸም በነበረበት ወቅት ከትውልድ አገሩ ስለተሰደደ አንድ ወጣት የሚናገረውን ይህን ስሜት ቀስቃሽ ታሪክ አንብብ።