የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 2009
ፅንስ ማስወረድ ይህን ያህል አከራካሪ ጉዳይ የሆነው ለምንድን ነው?
የሰው ሕይወት የሚጀምረው መቼ ነው? ዘመናዊው ቴክኖሎጂም ሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጡትን አስደናቂ መልስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
3 ፅንስ ማስወረድ—ምንም ችግር የማያስከትል መፍትሔ ነው?
10 ለረጅም ጊዜ ለፀሐይ መጋለጥህ ሊያሳስብህ ይገባል?
12 ለሠላሳ ዓመታት በድብቅ የትርጉም ሥራ ማከናወን
16 ፕሎቭዲፍ—ጥንታዊ መሠረት ያላት ዘመናዊት ከተማ
19 ጊዜዬን በአግባቡ ልጠቀምበት የምችለው እንዴት ነው?
29 ከዓለም አካባቢ
32 “ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ!” የይሖዋ ምሥክሮች የአውራጃ ስብሰባ
ሙታንን ልትፈራ ይገባሃል? 22
በአብዛኛው የዓለም ክፍል የሚኖሩ ሰዎች ሙታንን በጣም የሚፈሩት ለምንድን ነው? በየትኛውም አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ሙታንን እንዳይፈሩ ሊረዳቸው የሚችለው ምንድን ነው?
የካቶሊክ ወጣቶች ምሥክርነት እንዲሰጡ ተበረታቱ 24
በአውስትራሊያ እስከ ዛሬ ድረስ ከተደረጉት ታላላቅ ስብሰባዎች ሁሉ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት የ2008ቱ የዓለም ወጣቶች ቀን በቴሌቪዥን በቀጥታ የተላለፈ ሲሆን በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ወደ 500 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል የወጣቶችን እምነት በተመለከተ ምን ያሳየው ነገር አለ?