የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 7/10 ገጽ 31
  • ቤተሰብ የሚወያይበት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቤተሰብ የሚወያይበት
  • ንቁ!—2010
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከዚህ ሥዕል ውስጥ የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው?
  • ሐዋርያ ስለነበረው ስለ አስቆሮቱ ይሁዳ ምን የምታውቀው ነገር አለ?
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • ከዚህ እትም
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2009
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2009
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2010
g 7/10 ገጽ 31

ቤተሰብ የሚወያይበት

ከዚህ ሥዕል ውስጥ የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው?

ማርቆስ 1:9-11ን አንብብ። ከዚያም ሥዕሉን ተመልከት። በጥቅሱ ውስጥ ከተገለጹት መካከል የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው? መልስህን ከታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ጻፍ፤ እንዲሁም ሥዕሉ የተሟላ እንዲሆን የጎደሉትን ነገሮች ቦታ ቦታቸው ላይ ሳልና ተስማሚ የሆነውን ቀለም ቀባ።

1. ․․․․․

2. ․․․․․

ለውይይት፦

ክርስቲያኖች የሚጠመቁበት አንዳንድ ምክንያቶች ምንድን ናቸው?

ፍንጭ፦ ማርቆስ 8:34ን፤ 1 ጴጥሮስ 2:21ን፤ 3:21ን አንብብ።

ለመጠመቅ ዕድሜህ ስንት መሆን ያለበት ይመስልሃል? እንዲህ ብለህ የመለስከው ለምንድን ነው?

ሐዋርያ ስለነበረው ስለ አስቆሮቱ ይሁዳ ምን የምታውቀው ነገር አለ?

3. ይሁዳ ሌሎች ሐዋርያት ያልነበራቸው ምን ልዩ መብት ነበረው?

ፍንጭ፦ ዮሐንስ 13:29ን አንብብ።

․․․․․

4. ይሁዳ ፈተና የሆነበት ነገር ምን ነበር?

ፍንጭ፦ ዮሐንስ 12:6ን አንብብ።

․․․․․

ለውይይት፦

ይሁዳ የተለያዩ ወንጀሎችን እንዲፈጽም ያነሳሳው ምን ይመስልሃል? አንተስ ተመሳሳይ ፈተና የሚያጋጥምህ መቼ ሊሆን ይችላል? ይሁዳ ስላደረገው ነገር ማሰብህ ጥሩ ውሳኔ እንድታደርግ የሚረዳህ እንዴት ነው?

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 4 እያንዳንዱ ቀን የራሱ የሆነ ምን አለው? ማቴዎስ 6:․․․

ገጽ 9 በሰማይ ያለው አባታችን ምን እንደማያደርገን ቃል ገብቶልናል? ዕብራውያን 13:․․․

ገጽ 10 አምላክ ለሰው የነበረው የመጀመሪያ ዓላማ ምንድን ነው? ማርቆስ 10:․․․

ገጽ 29 አረጋውያን ሴቶች ወጣት ሴቶች ምን እንዲያደርጉ ሊረዷቸው ይችላሉ? ቲቶ 2:․․․

● መልሱ በገጽ 17 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. አጥማቂው ዮሐንስ።

2. ርግብ።

3. የገንዘብ ሣጥኑን ይይዝ ነበር።

4. ገንዘብ ይፈልግ ስለነበር ሰረቀ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ