የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 10/13 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2013
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2013
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2013
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2013
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2014
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2013
g 10/13 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ጥቅምት 2013

© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania.

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

በገንዘብ ሊገዙ የማይችሉ ሦስት ነገሮች

ከገጽ 8-11

3 ከዓለም አካባቢ

4 ለቤተሰብ

ጓደኝነት ገደቡን ሲያልፍ

6 ቃለ ምልልስ

የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

12 ጤና

የሚጥል በሽታ—ልታውቀው የሚገባው ነገር

14 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የመንፈስ ጭንቀት

16 ንድፍ አውጪ አለው?

አስደናቂ የሆነው የዛፍ ዋዝንቢት የመስማት ችሎታ

ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ

www.jw.org

ወጣቶች

ወጣቶች ለሚጠይቋቸው በርካታ ጥያቄዎች የተሰጡትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች አንብብ። ከጥያቄዎቹ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

• “ጉልበተኞች ቢያስፈራሩኝስ?”

• “ስለ መልኬ ከልክ በላይ እየተጨነቅሁ ነው?”

• “የጤና ችግር ቢኖርብኝ ምን ላድርግ?”

በተጨማሪም “እኩዮችህ ስለ መልክ ምን ይላሉ?” የተባለውን በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

ወጣቶች በሕይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ለመቋቋም መጽሐፍ ቅዱስ የሚረዳቸው እንዴት እንደሆነ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛለህ።

(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)

ልጆች

በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።

(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ