የርዕስ ማውጫ
መስከረም 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
www.jw.org/am
ወጣቶች
ወጣቶች ለሚጠይቋቸው በርካታ ጥያቄዎች የተሰጡትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች አንብብ። ከጥያቄዎቹ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
• “ፆታዊ ትንኮሳ ቢያጋጥመኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?”
• “በስልክ የጽሑፍ መልእክት ስለመለዋወጥ ምን ነገር ማወቅ ይኖርብኛል?”
በተጨማሪም “ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ” የተባለውን የእንግሊዝኛ አኒሜሽን ቪዲዮ ተመልከት።
ወጣቶች በሕይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ለመቋቋም መጽሐፍ ቅዱስ የሚረዳቸው እንዴት እንደሆነ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛለህ።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)