የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
የወጣቶች ጥያቄ . . .
የጤና ችግር ቢኖርብኝስ? (ክፍል 2)
ከባድ የጤና እክል ያለባቸው አራት ወጣቶች ይህን ተፈታታኝ ሁኔታ መቋቋም የቻሉት እንዴት እንደሆነ አንብብ።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)