የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania.
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
ወጣቶች ለሚጠይቋቸው በርካታ ጥያቄዎች የተሰጡትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች አንብብ። ከጥያቄዎቹ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
• “ስለ መልኬ ከልክ በላይ እየተጨነቅሁ ነው?”
• “እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው?”
• “ስለ ሴክስቲንግ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?”
በተጨማሪም “እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ጤናማ አኗኗር” የተባለውን በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)