የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania.
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ከገጽ 4-7
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
ወጣቶች ለሚጠይቋቸው በርካታ ጥያቄዎች የተሰጡትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች አንብብ። ከጥያቄዎቹ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
• “ጓደኞች ማግኘት ካልቻልኩ ምን ላድርግ?”
• “ዛሬ ነገ የማለት ልማዴን ማስተካከል የምችለው እንዴት ነው?”
• “ይህ ሰው ይሆነኛል?”
በተጨማሪም “እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ፆታዊ ትንኮሳ” የተባለውን በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)