የርዕስ ማውጫ መስከረም 2015 © 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania 3 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይለገንዘብ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑርህ 7 ከዓለም አካባቢየዜናው ትኩረት—መካከለኛው ምሥራቅ 8 ለቤተሰብይቅርታ መጠየቅ የሚቻልበት መንገድ 10 የታሪክ መስኮትሄሮዶተስ 12 አገሮችና ሕዝቦችኒካራጓን እንጎብኝ 14 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?ድህነት 16 ንድፍ አውጪ አለው?ዘይት የሚያሟሙ ረቂቅ ተሕዋስያን ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ወጣቶች እኩዮችህ ምን ይላሉ?ገንዘብ ወጣቶች ስለ ገንዘብ አጠቃቀም የሰጡትን አስተያየት የሚያሳይ በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል) ልጆች የይሖዋ ወዳጅ ሁንደግ ሁን፤ ያለህን አካፍል ሁለት ትናንሽ ልጆች ወላጆቻቸው መጫወቻ ሰጥተዋቸዋል። መጫወቻቸውን ተስማምተው በጋራ ይጫወቱበት ይሆን? (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)