የርዕስ ማውጫ ታኅሣሥ 2015 © 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania 3-7 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይበቤት ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን ማድረግቤተሰብ እንዲጋጭ የሚያደርገው ነገርበቤት ውስጥ ግጭት እንዳይፈጠር ምን ማድረግ ይቻላል?በቤተሰብ መካከል ሰላም ማስፈን የሚቻልበት መንገድ 8 ለቤተሰብየአመለካከት ልዩነቶችን ማስታረቅ 10 ዓሣ ነባሪዎቹ መጡ! 12 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?ነፍስ 14 ከዓለም አካባቢየዜናው ትኩረት—አውሮፓ 15 የ2015 ንቁ! ርዕስ ማውጫ 16 ንድፍ አውጪ አለው?የሰው አካል ያለው ቁስልን የመጠገን ችሎታ ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ቪዲዮዎች የይሖዋ ወዳጅ ሁንመስጠት ያስደስትሃል ሶፊያ እና ካሌብ ስጦታ መስጠት ምን ያህል እንዳስደሰታቸው ተመልከት። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል) በመጽሐፍ ቅዱስ መመራትሕይወትን በዳሰሳ ጄምስ ራያን ሲወለድ ጀምሮ መስማት የተሳነው ነበር፤ ከጊዜ በኋላ ደግሞ ዓይነ ስውር ሆነ። ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ ያደረጉለት እርዳታ ካጣቸው ነገሮች የበለጠ ነገር እንዳገኘ እንዲሰማው አድርጎታል፤ ለምን? (ስለ እኛ > እንቅስቃሴዎች በሚለው ሥር ይገኛል)