የርዕስ ማውጫ ሐምሌ 2015 © 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania 3 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይሕይወትህን መቆጣጠር ትችላለህ?ተፈታታኙ ነገር፦ ሊለወጡ የማይችሉ ሁኔታዎችተፈታታኙ ነገር፦ ተደራራቢ ኃላፊነትተፈታታኙ ነገር፦ አሉታዊ ስሜቶችሕይወትህን መቆጣጠር ትችላለህ? 8 አገሮችና ሕዝቦችሞንጎሊያን እንጎብኝ 10 ለቤተሰብመጠናናት ስታቆሙ 12 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?ሥራ 14 ጤናስለ ወባ በሽታ ማወቅ ያለብህ ነገር 16 ንድፍ አውጪ አለው?የአዞ መንጋጋ ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ርዕሶች የወጣቶች ጥያቄበከፍተኛ ሐዘን ስዋጥ ምን ማድረግ እችላለሁ? ይህ ርዕስ አሉታዊ ስሜትን ለመቋቋም የሚረዱህን ሦስት ነገሮች ያብራራል። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል) ቪዲዮዎች የይሖዋ ወዳጅ ሁንመስረቅ መጥፎ ነው ለልጆች በተዘጋጀው በዚህ ቪዲዮ ላይ ካሌብ የራሱ ያልሆነውን ነገር መውሰድ ፈልጓል። ካሌብ ትክክለኛ ውሳኔ እንዲያደርግ የረዳው ምንድን ነው? (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)