ማስተዋወቂያ
ለአደጋ አስቀድሞ መዘጋጀት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “ብልህ ሰው አደጋ አይቶ ይሸሸጋል፤ ተሞክሮ የሌለው ሰው ግን ዝም ብሎ ይሄዳል፤ መዘዙንም ይቀበላል።”—ምሳሌ 27:12
ይህ መጽሔት አደጋ ከመከሰቱ በፊት፣ በአደጋው ወቅትና ከአደጋው በኋላ ምን እርምጃዎችን መውሰድ እንዳለብን ይገልጻል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።