የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g20 ቁጥር 3 ገጽ 16
  • የጭፍን ጥላቻን ግድግዳ ማፍረስ ችለዋል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የጭፍን ጥላቻን ግድግዳ ማፍረስ ችለዋል
  • ንቁ!—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ፍቅር ለማሳየት ጥረት አድርግ
    ንቁ!—2020
  • የፍትሕ መዛባትን መታገል እፈልግ ነበር
    መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
  • እርዳታ ማግኘት ትችላለህ
    ንቁ!—2020
  • “አዲስና ደስ የሚል አቀራረብ ነው!”
    ንቁ!—2016
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2020
g20 ቁጥር 3 ገጽ 16

የጭፍን ጥላቻን ግድግዳ ማፍረስ ችለዋል

እነዚህንና ሌሎች እውነተኛ ታሪኮችን jw.org/am ላይ ማግኘት ትችላለህ።

እውነተኛ ወንድማማቾች

ጆኒና ጊዲየን ከስብሰባ አዳራሽ ውጭ ቆመው ልጆችን ሰላም ሲሉ።

ጆኒና ጊዲየን ከተለያየ ዘር የመጡና የተለያየ ፖለቲካዊ አመለካከት የነበራቸው ቢሆንም ከጊዜ በኋላ የቅርብ ወዳጆች መሆን ችለዋል።

ጆኒና ጊዲየን፦ ከጠላትነት ወደ ወንድማማችነት የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት። የቪዲዮውን ርዕስ jw.org/am ላይ ፈልግ።

“የፍትሕ መዛባትን መታገል እፈልግ ነበር”

ራፊካ ሞሪስ

ራፊካ የዘር መድልዎን ለመዋጋት አንድን አብዮታዊ ቡድን ተቀላቅላ ነበር። የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጉት አንድ ትልቅ ስብሰባ ላይ ከተገኘች በኋላ ግን ትፈልገው የነበረውን አንድነት እንዳገኘች ተሰማት።

ራፊካ ሞሪስ፦ የፍትሕ መዛባትን መታገል እፈልግ ነበር የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት። የቪዲዮውን ርዕስ jw.org/am ላይ ፈልግ።

በጥላቻ ላይ ድል ተቀዳጅተዋል

1. አንድ የዓረብ ተወላጅና ሌላ ሰው አብረው እያወሩ ሲሄዱ። 2. አንድ አይሁዳዊ ሰው በወዳጆቹ መሃል ሆኖ ሲስቅ።

አንድ ዓረብና አንድ አይሁዳዊ የነበረባቸውን ጭፍን ጥላቻ እንዲያሸንፉ የረዳቸው ምንድን ነው?

ታማኝ ፍቅር ጥላቻን ድል የሚያደርገው መቼ ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት። የቪዲዮውን ርዕስ jw.org/am ላይ ፈልግ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ