የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g22 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • በዚህ የንቁ! እትም ላይ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በዚህ የንቁ! እትም ላይ
  • ንቁ!—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2022
  • ዓለም በተቃወሰበት ጊዜ—ኑሮን በዘዴ
    ንቁ!—2022
  • ለሰመረ ትዳር፦ የአመለካከት ልዩነት ሲፈጠር
    ለቤተሰብ
  • ለሰመረ ትዳር፦ ፍቅር መግለጽ
    ለቤተሰብ
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2022
g22 ቁጥር 1 ገጽ 16

በዚህ የንቁ! እትም ላይ

ዓለማችን ቀውስ ውስጥ ናት። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የተፈጥሮ አደጋዎችና ሰው ሠራሽ ችግሮች የእያንዳንዳችንን ቤት ማንኳኳታቸው አይቀርም። ታዲያ አንተም ሆንክ ቤተሰብህ በሰው ዘር ላይ የመጣውን ይህን ከባድ ቀውስ ለመቋቋም ምን ሊረዳችሁ ይችላል? ይህ እትም በሚከተሉት አቅጣጫዎች ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል፦

1 | ጤንነትህ

የተለያዩ ጤናማ ምግቦች ጠረጴዛ ላይ ተቀምጠው።

2 | መተዳደሪያህ

አንድ አናጺ፣ እንጨት ላይ ሚስማር በመዶሻ ሲመታ።

3 | ከሌሎች ጋር ያለህ ግንኙነት

ደስተኛ የሆኑ አረጋዊ ባልና ሚስት ተቃቅፈው።

4 | ተስፋህ

ጠረጴዛ ላይ ተገልጦ የተቀመጠ መጽሐፍ ቅዱስ።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ