የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g22 ቁጥር 1 ገጽ 3
  • ዓለም በተቃወሰበት ጊዜ—ኑሮን በዘዴ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓለም በተቃወሰበት ጊዜ—ኑሮን በዘዴ
  • ንቁ!—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በዚህ የንቁ! እትም ላይ
    ንቁ!—2022
  • መከራ ሲደርስ
    ንቁ!—2014
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2022
  • ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
    ንቁ!—2025
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2022
g22 ቁጥር 1 ገጽ 3
በጭንቀት የተዋጠች ሴት ስልኳን እየተመለከተች። ስልኳ ላይ የሚዥጎደጎዱባት ምስሎች የሚከተሉትን ሁኔታዎች የሚያሳዩ ናቸው፦ ሕዝባዊ ዓመፅ፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ ጭንቅ ብሏት ልጇን ጥብቅ አድርጋ የያዘች እናት፣ ኮሮና ቫይረስ እና ሆስፒታል ውስጥ የታማሚዎች ክፍል።

ዓለም በተቃወሰበት ጊዜ—ኑሮን በዘዴ

ዓለም ላይ እንሰማቸው የነበሩ ችግሮች አሁን የአንተንም ቤት እያንኳኩ እንደሆነ ይሰማሃል? አንተ በምትኖርበት አካባቢ ከታች የተጠቀሱት ነገሮች የተለመዱ ሆነዋል?

  • ጦርነት

  • ወረርሽኝ

  • የተፈጥሮ አደጋዎች

  • ድህነት

  • ዘረኝነት

  • ወንጀል

አንድ አሳዛኝ ነገር ሲከሰት ብዙ ሰዎች በጣም ይደነግጣሉ፤ እንዲሁም ተስፋ ያጣሉ። አንዳንዶች ደግሞ የደነዘዙ ያህል ስሜት አልባ ይሆናሉ። ሆኖም አሳዛኝ ነገር በሚከሰትበት ወቅት፣ ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ድንጋጤም ሆነ መደንዘዝ ችግሩን ቢያባብሰው እንጂ መፍትሔ አይሆንም።

አንድ ዓይነት ቀውስ በሚፈጠርበት ወቅት ቤተሰብህን፣ ጤናህን፣ መተዳደሪያህን እንዲሁም ደስታህን ለመጠበቅ ቶሎ እርምጃ መውሰድ አለብህ።

ታዲያ በዓለም ላይ የሚከሰቱት ችግሮች በአንተ ላይ የሚፈጥሩትን ጫና ለመቀነስ ምን ማድረግ ትችላለህ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ