የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • kc ገጽ 190
  • ማስታወቂያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያ
  • “መንግሥትህ ትምጣ”
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ማስታወቂያ
    በሕይወት ተርፎ ወደ አዲስ ምድር መግባት
  • “በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር።”
    በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ
  • ‘በተማርህበት ነገር ጸንተህ ኑር’
    “እነሆ፣ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ”
  • በምድር ላይ በገነት ለዘላለም ኑር
    በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?
ለተጨማሪ መረጃ
“መንግሥትህ ትምጣ”
kc ገጽ 190

ማስታወቂያ

በታሪክ ውስጥ የአምላክን መንግሥት መምጣት ያህል የሰውን ልጆች በጥልቅ የሚነካ ነገር አይኖርም። ሁላችንም ስለ መንግሥቲቱ የተሟላ እውቀት ማግኘት የሚያስፈልገንም ለዚህ ነው።

የይሖዋ ምሥክሮች ከእርስዎ ጋር በቤተሰብ ወይም በግለሰብ ደረጃ ለሕይወት በጣም አስፈላጊ ስለ ሆነው ስለዚህ ጉዳይ ለመወያየት ደስ ይላቸዋል። በዚህ መጽሐፍ በሚቀጥለው ገጽ ላይ ካሉት አድራሻዎች ውስጥ ወደሚቀርብዎ አድራሻ Watch Tower ብለው በመጻፍ ይህን ዓይነት የመጽሐፍ ቅዱስ ውይይት ማድረግ እንደሚፈልጉ ሊገልጹልን ይችላሉ። ስለ መንግሥቲቱ ግልጽ ግንዛቤ እንዲያገኙ ብቃት ያለው የይሖዋ ምሥክር መጥቶ እንዲያነጋግርዎ ይደረጋል።

በሁሉም የምድር ክፍሎች በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የዚህ ነፃ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል። እርስዎም ለጥያቄዎ በአምላክ መንግሥት ላይ ያለዎትን እምነት በይበልጥ ለመገንባት የሚረዱ አርኪ መልሶች ያገኛሉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ