የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • su ገጽ 191
  • ማስታወቂያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያ
  • በሕይወት ተርፎ ወደ አዲስ ምድር መግባት
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ማስታወቂያ
    “መንግሥትህ ትምጣ”
  • “በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር።”
    በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ
  • ‘በተማርህበት ነገር ጸንተህ ኑር’
    “እነሆ፣ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ”
  • በምድር ላይ በገነት ለዘላለም ኑር
    በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?
ለተጨማሪ መረጃ
በሕይወት ተርፎ ወደ አዲስ ምድር መግባት
su ገጽ 191

ማስታወቂያ

የአምላክ መንግሥት ‘መምጣት’ ለሰው ልጆች፣ በታሪክ ሁሉ ከደረሱት ክስተቶች የበለጠ ትርጉም ይኖረዋል። ስለ መንግሥቲቱ ሁላችንም ሙሉ ግንዛቤ ማግኘት ያለብንም ለዚህ ነው።

የይሖዋ ምሥክሮች በቤተሰብ ደረጃም ይሁን በግለሰብ፣ በጣም አስፈላጊ ስለሆነው ስለዚህ ጉዳይ፣ ያለ ምንም ክፍያ ማብራሪያ ለመስጠት ደስተኞች ናቸው። እንደዚህ ያለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት እንደሚፈልጉ በመግለጽ በሚቀጥለው ገጽ ካሉት አድራሻዎች ወደ አንዱ “Watch Tower” በማለት ሊጽፉ ይችላሉ። ጥሩ ብቃት ያለው ምሥክር እቤትዎ ድረስ በመምጣት ስለ መንግሥቲቱ የበለጠ ግንዛቤ እንዲያገኙ እንዲረዳዎ ሊላክልዎ ይችላል።

በሁሉም የምድር ክፍሎች የሚገኙ በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የዚህ በነፃ የሚሰጥ አገልግሎት ተጠ ቃሚ ሆነዋል። እርስዎም በአምላክ መንግሥት ላይ እምነት እንዲያድርብዎ የሚረዱ አጥጋቢ መልስ ሊያገኙ ይችላሉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ