የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 3
  • “አምላክ ፍቅር ነው”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “አምላክ ፍቅር ነው”
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “አምላክ ፍቅር ነው”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ጎረቤትን መውደድ ሲባል ምን ማለት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • “በፍቅር መመላለሳችሁን ቀጥሉ”
    ወደ ይሖዋ ቅረብ
  • የሚወድህን አምላክ ውደደው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 3

መዝሙር 3

“አምላክ ፍቅር ነው”

በወረቀት የሚታተመው

(1 ዮሐንስ 4:7, 8)

1. ይሖዋ አምላክ ፍቅር ነው፤

ጋብዞናል እንድንመስለው።

ላምላክ፣ ለሰው ፍቅር ካለን፣

ጥሩ ሰው እንሆናለን።

ሕይወት ትርጉም የሚኖረው፣

ፍቅር ካለን ብቻ ነው።

የክርስቶስ ዓይነት ፍቅር፣

እንዳለን እናስመሥክር።

2. ላምላክ፣ ለ’ውነት ያለን ፍቅር፣

ያነሳሳል ለተግባር።

ይሖዋ ሊረዳን ይሻል፤

ስንወድቅ ያነሳናል።

ፍቅር አይቀናም፤ ንጹሕ ነው፤

ይታገሳል፤ ደግ ነው።

ይጨምር፣ ይደግ ፍቅራችን፤

ፍሬውን እንቀምሳለን።

3. ቂም መያዝ አይጠቅምም ይቅር፤

በደልንም አትቁጠር።

ይሖዋን ስማ ይልቁን፤

ያሳይሃል መንገዱን።

አምላክን፣ ሰውን እንውደድ፤

ይህ ነው የጌታ ፈቃድ።

የይሖዋ ዓይነት ፍቅር፣

ለማሳየት እንጣር።

(በተጨማሪም ማር. 12:30, 31⁠ን፣ 1 ቆሮ. 12:31–13:8⁠ን እና 1 ዮሐ. 3:23⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ